Meseret Media

Meseret Media

የፋና ጋዜጠኞች ማህበራዊ ሚዲያ ላይ አስተያየት እንዳይሰጡ እና መረጃ እንዳያጋሩ ክልከላ ተጣለባቸው

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Nov 07, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስራ አስፈጻሚ አባላት ከጋዜጠኞች የማህበራዊ ሚድያ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ በርካቶችን ያነጋገረ እና ጥያቄ ያስነሳ እርምጃ መውሰዱ ታወቀ።

የስራ አስፈፃሚው አካል አማካሪ ጋዜጠኛ ዳዊት መስፍን፣ ምክትል ስራ አስፈጻሚ አላዛር ታደለ እና የዜናና ወቅታዊ ጉዳዮች ኃላፊ ባህሩ …

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture