Meseret Media

Meseret Media

ለነገው የመስቀል አደባባይ ፕሮግራም ሲለማመዱ የነበሩ ታዳጊዎች የመድረክ መደርመስ አደጋ አጋጠማቸው፣ በርካቶች ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Sep 13, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ መመረቁን አስመልክቶ ነገ በመስቀል አደባባይ ለሚደረገው የድጋፍ ሰልፍ በርካታ ዝግጅቶች እየተደረጉ ይገኛል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከወዲሁ የተወሰኑ መንገዶች ዝግ እንደሚደረጉ ያስታወቀ ሲሆን ፕሮግራሙ ላይ በርካታ ህዝብ ይገኛል ተብሎ ይ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture