(መሠረት)- የዛሬ አንድ አመት ገደማ የስድስተኛ እና የስምንተኛ ክፍል ተፈታኞች ብዙዎችን ባነጋገረ መልኩ በተሳሳቱ ፊደላት፣ ቃላት፣ የአረፍተ ነገር አወቃቀር እና መልስ የታጀበ ሆኖ ብዙዎችን አነጋግሮ ነበር።
ይሁንና የፈተናው አዘጋጆች ከአምናው ስህተት ዘንድሮም እንዳልተማሩ የሚያሳይ መረጃ ለመሠረት ሚድያ ደርሷል።