Meseret Media

Meseret Media

ፕራይም ሚድያ ከ6 ወር በላይ ደሞዝ ባለመክፈሉ ሰራተኞቹ ለርሀብ እና ለቤት ኪራይ ክፍያ እጦት መዳረጋቸውን ተናገሩ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Mar 06, 2026
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- በቅርብ አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ከተቋቋሙ ሚድያዎች አንዱ የሆነው ፕራይም ሚድያ በቦርድ ተዋቅሮ በተለይ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በሚያሰራጫቸው መረጃዎች ይታወቃል።

ከስድስት አመታት በፊት ስራ የጀመረው ፕራይም ሚድያ እና ቴሌቭዥን ጣቢያ ለሰራተኞቹ ደሞዝ ከከፈለ 6 ወር ማለፉን መሠረት ሚ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture