(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ቀናት በቀሩት ሀገራዊ ምርጫ ላይ መሳተፍ አለብን ወይስ የፖለቲካ እስረኞች ሳይፈቱ አንሳተፍም በሚለው ጉዳይ ላይ ብዙ ክርክር ሲያደርግ ቆይቷል።
የኢህአፓ ፕሬዝዳንት አቶ አብርሃም ሃይማኖት እና የፓርቲው ዋና ጸሐፊ ሲስተር ሚስጥረ ሥላሴ…