የሀገራዊ ምክክሩ ሂደት እንዲስተጓጎል ምክንያት የሆኑ ጉዳዮች መከሰታቸው ተሰምቷል፣ ዝርዝሩን ይዘናል
(መሠረት ሚድያ)- በቅርቡ በይፋ የተጀመረውና ከ4 ሺህ በላይ ተሳታፊዎችን ያቀፈው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በአጀንዳዎች አያያዝና በተሳታፊዎች ድልድል ዙሪያ በተፈጠሩ አለመግባባቶች ሳቢያ መስተጓጎል እንደገጠመው የሚጠቁሙ መረጃዎች ለሚድያችን ደርሰዋል።
ከጉባኤው የወጡ እነዚህ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ለሀገ…


