Meseret Media

Meseret Media

በፈረንሳይ ይገኛሉ የተባሉ ሁለት ጋዜጠኞች ለኢትዮጵያ ተላልፈው እንዲሰጡ በመንግስት ጥያቄ ቀርቦ እንደነበር ታወቀ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Aug 13, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- በቅርብ አመታት በርካታ ጋዜጠኞች ለደህንነታቸው በመስጋት በተለያየ መንገድ ወደተለያዩ ሀገራት ከሀገር መውጣታቸው ይታወቃል።

ይህን ተከትሎ መንግስት በቅርብ ሳምንታት እና ወራት እነዚህ ጋዜጠኞች ከተቻለ ተላልፈው እንዲሰጡት፣ ካልሆነም ያሉበት ሀገራት መንግስታት ዝም እንዲያስብሏቸው እንቅስቃሴ ጀምሮ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture