ዋና ስራ አስፈፃሚው ከአየር መንገዱ በጡረታ ሊሰናበቱ መሆኑ ተሰማ Meseret MediaMay 10, 2025∙ Paid19Shareአቶ መስፍን ጣሰው (መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ አየር መንገድን በዋና ስራ አስፈፃሚነት ላለፉት ሶስት አመታት የመሩት አቶ መስፍን ጣሰው ከተቋሙ በጡረታ ሊሰናበቱ መሆኑን ምንጮቻችን ነግረውናል። አቶ መስፍን አየር መንገዱን በመሩባቸው አመታት ድርጅቱ ግስጋሴው ሳይቋረጥ በፈጣን እድገት ላይ እንደሚገኝ የሚታወቅ ሲሆን…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext