የክልል ፕሬዝደንቱ ያስገነቡት ግዙፍ ህንፃ በመንግስት ሚድያዎች 'በአንድ ባለሀብት የተሰራ' የሚል ስያሜ ተሰጥቶት በዛሬው እለት ለምርቃት በቃ
(መሠረት ሚድያ)- የቅርብ ግዜ የሀገራችንን ታሪክ መለስ ብለን ስንቃኝ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ወታደራዊ አዛዦች እና ካድሬዎች ምንጩ የማይታወቅ ከፍተኛ ገንዘብ እና ንብረት አፍርተው እንደሚታዩ ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ነው።
ይህ በኢህአዴግ ስርዐት በስፋት ይታይ የነበረ ምንጩ የማታወቅ ሀብት አብዛኞቹን ባለ ፎቅ፣ በውጭ…



