የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት 'ከበላይ አካላት' በደረሰበት ጫና የአመቱን ሪፖርት በተመለከተ ሊሰጠው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረዙ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ መንግስታዊ ተቋማት በአንፃራዊነት ነፃነት እንዳለው በስፋት ይነገርለት የነበረው የፌደራል ዋና ኦዲተር ቢሮ ከቅርብ አመታት ወዲህ፣ በተለይ ደግሞ ባለፈው አንድ አመት 'ከበላይ አካላት' ከፍተኛ ተፅእኖ እየደረሰበት መሆኑ ታውቋል።
ለዘመናት ትልቅ ዝና የነበረው እና በመንግስታዊ …



