Discussion about this post

User's avatar
Tafere's avatar

ወላጆች ለአቅመአዳም / ለአቅመሄዋን ያልደረሱ ህጻናት ልጆቻቸዉን እነሱ መቆጣጠር በማይችሉበት ሁኔታ ለሳምንታት ዉጪ እንዲያድሩ መፍቀዳቸዉ ምን ማለት ነዉ? ይሄ ከባድ እንዝላልነት ነዉ! አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እያሉ አይቻቸዋለሁ፣ አብዛናዎቹ እድሜአቸዉ ከ10 እስከ 12 ቢሆን ነዉ! የሚቆጣጠራቸዉ እና የሚጠብቃቸዉ ሳይኖር (በርግጥ የዩኒቨርስቲዉ ጥበቃዎች በየበራፉ አሉ) በግቢዉ ዉስጥ ሲራወጡ ነበር የሚዉሉት! ምግብም በደንብ እየቀረበላቸዉ የነብረ አይመስልም (ምክኒያቱም አንዳንድ ወላጆች ሳህን ሸክፈዉ ለልጆቻቸዉ ሲያቀብሉ አይቻለሁ)። የልጆቹ አያያዝ ፍጹም አሳፋሪና ሃላፊነት ይጎደለዉ ነብር! አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በዚህ ህገወጥ ተግባር ዉስጥ ተባባሪ መሆኑ ፍጹም አሳፋሪ ነዉ!

Expand full comment
Alex's avatar

Such massive negligence is nothing less than a green light for a class action lawsuit.

The parties that must be held accountable include:

The government

The city administration

GERD

The contractor who built the stage

Addis Ababa University

Are there any qualified and courageous lawyers in this country? This is your opportunity to prove to the nation—and to the world—that you stand for justice.

This is undeniably a class action case. All the entities above share responsibility, the real question is how much blame each party will carry. In other words: what percentage of liability will be assigned to each for this gross negligence?

Expand full comment
1 more comment...

No posts

Ready for more?