Meseret Media

Meseret Media

ፊታውራሪ አመዴ ለማ ከ50 አመት በፊት ያቋቋሙት ድርጅት ወደኋላ በታሰበ ግብር ምክንያት በሳምንት ውስጥ ሊዘጋ መሆኑ ተሰማ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Apr 07, 2026
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- ለግማሽ ክፍለ ዘመን ወተትና የወተት ተዋፅኦ ምርቶችን ለህፃናት ሲያቀርብ የቆየው የፊታውራሪ አመዴ ለማ መታሰቢያ የወተት ከብት እርባታ ድርጅት ወደኋላ በታሰበ የሊዝ ግብር በሰባት ቀናት ሊዘጋ መሆኑ ታውቋል።

በአንደበተ ርቱዕነታቸው፣ በሀገር ሽማግሌነት እንዲሁም በስራ ፈጣሪነታቸዉ የሚታወቁት እና …

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture