ከጫካ ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5፣ 6 እና 7 የሚገኙ የመኖሪያ አካባቢዎች አዲስ ትዕዛዝ ተላለፈላቸው
(መሠረት ሚድያ)- በአወዛጋቢው የጫካ ፕሮጀክት ማስፋፊያ ምክንያት በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ውጥረት እና ስጋት ሰፍኗል።
ሰሞኑን በተካሄዱ የቀበሌ ስብሰባዎች ላይ የአካባቢው ባለስልጣናት ነዋሪዎች ቤቶቻቸውን በአስቸኳይ በአንድ እና በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲለቁ ጥብቅና ምንም ዓይነት …


