የመንግስት ሰራተኞች በመጪው ምርጫ ለብልፅግና ፓርቲ የሚመርጡ ሌሎች 5 ሰዎችን በስራቸው እንዲያስመዘግቡ እየተገደዱ መሆኑን ተናገሩ Meseret MediaFeb 28, 2026∙ PaidShare(መሠረት ሚድያ)- ወራት የቀሩት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ እንደዚህ ቀደሙ አጓጊ እና ተጠባቂ እንዳልሆነ ብዙዎች ሲናገሩ ይሰማል። ይሁንና አንዳንድ የመንግስት ሚድያዎች የተለያዩ ፓርቲዎችን በመጋበዝ ሲያወያዩ አልፎ አልፎ ይደመጣሉ፣ ይታያሉ። በዚህ ሁሉ መሀል የተፎካካሪ/ተቃዋሚ ፓርቲዎች አባላትን ማሰር፣ ማሳደድ፣ ለ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous