የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች የምርጫ ካርዳቸውን እና የፋይዳ ቁጥር አምጡ የሚል ግፊት እየተደረገባቸው መሆኑን ተናገሩ Meseret MediaMay 08, 2026∙ PaidShare(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ በተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚገኙ ሰራተኞች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡና የምርጫ ካርድ ቁጥራቸውን እንዲሁም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ቁጥራቸውን ለተቋሙ እንዲያስመዘግቡ በኃላፊዎች በኩል ከፍተኛ ግፊትና ተፅዕኖ እየተደረገባቸው መሆኑን ለሚዲያችን በደረሰ ጥቆማ ተገልጿል። ስ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext