በህዳሴ ግድብ የዛሬ የምርቃት ፕሮግራም ዙርያ ያልተሰሙ ልዩ ልዩ መረጃዎች
(መሠረት ሚድያ)- የህዳሴ ግድብ መላው የኢትዮጵያ ህዝብን አንድ ካደረጉ እና ሀገራዊ ትብብርን ካመጡ ብቸኛ እንኳን ባይሆን እጅግ ጥቂት ሀገራዊ ፕሮጀክቶች አንዱ ነው ማለት ይቻላል።
ከአስራ አራት ዓመታት በኋላ እውን ሆኖ በዛሬው ዕለት ለምርቃት የሚበቃው ህዳሴ ግድን ብዙ አስቸጋሪ የግንባታ ግዜዎችን አልፏል፣ ብዙ …