Discussion about this post

User's avatar
Rakeb Fekadu's avatar

የፖለቲካ መሪዎች ችግራቸው ምንድነው?የትኛውም ጥያቄ በጦርነት እንደማይፈታ ባለፉት ጊዜያት ያየኘው ነው።እና አሁን ምን ይሁን ነው የሚሉት?በዚህ ምክንያት የኛ የምንላቸውን ሰዎች አጣን የተረጋጋ ሕይወት ህልም ሆነብን መቼ ነው ማሰብ የምንጀምረው?Please leave us alone.እንድናድግ ባታግዙን እንኳን ቢያንስ እንቅፋት አትሁኑብን ሰላም ስጡን።ፍቅር ካለ ድህነትም ያን ያህል አይከብድም

Rakeb Fekadu's avatar

I really don't feel good.😔

No posts

Ready for more?