Meseret Media

Meseret Media

ከኢትዮጵያ መንግስት ለአፍሪካ ልማት ባንክ ሊከፈል ሂደት ላይ እያለ የተዘረፈን 4.8 ሚልዮን ዩሮ ለማስመለስ ኢንተርፖል ጣልቃ መግባቱ ታወቀ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Jun 24, 2025
∙ Paid

(ዜና መሠረት)- የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ከኢትዮጵያ መንግስት ለአፍሪካ ልማት ባንክ ሊከፈል ሲል 4.8 ሚልዮን ዩሮ ገደማ መሰረቁ ይታወሳል።

በወቅቱ በዚህ ዙርያ በፋይናንስ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና በአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ሀላፊ አብዱል ካማራ መሀል የተካረረ ንግግር ከተደረገ በኋላ የባንኩ ሀላፊ በ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture