ሁለት የቀድሞ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በሄዱበት አሜሪካ ጥገኝነት መጠየቃቸው ተሰማ Meseret MediaOct 28, 2025∙ PaidShare(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ አንዳንድ የቀድሞ እንዲሁም የአሁን የመንግስት ሀላፊዎች እና የህዝብ ተወካዮች በሄዱበት ሀገር ጥገኝነት ሲጠይቁ እየተስተዋለ ነው። ለምሳሌ መስከረም 26/2018 ዓ.ም ባቀረብነው አንድ ዘገባችን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ተመራጮች (ኮከስ) ሰብሳቢ ወይዘሮ ኪሚያ ጁነዲ አሜሪካን ሀ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext