በፉሪ፣ በኬንቴሪ፣ በሰበታ፣ በአለምገና እና በወለቴ አካባቢዎች በወጣቶች ላይ የግዳጅ ምልመላ እና አፈሳ መጀመሩ ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የግዳጅ ምልመላ ተግባራት ሲከናወኑ ይስተዋላል። በተለይም በትግራይ ክልል ከሚያዝያ 2026 ጀምሮ የክልሉ ባለስልጣናት “15 ዓመት የሞላቸውን ህጻናት ጨምሮ ወጣቶችን በግዳጅ እየመለመሉ” እንደሆነ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በሪፖርታቸው ጠቅሰዋል።
አሁን ከወደ ሸገር…


