Meseret Media

Meseret Media

ባሳለፍነው እሁድ እንደ አዲስ በተጀመረው የወጣቶች አፈሳ በርካቶች መጋዘን ውስጥ ተይዘው እንደሚገኙ ታወቀ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Sep 05, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- ያዝ ለቀቅ እያረገ በመዲናዋ አዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች የሚካሄደው የወጣቶች አፈሳ በቅርብ ወራት በበርካታ ሚድያዎች ሽፋን ከማግኘቱ በተጨማሪ መንግስታዊው የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ ያወጣበት ጉዳይ ነበር።

የአፈሳው መረጃ አንዴ ሀሰተኛ ነው፣ ሌላ ግዜ ደግሞ በፈቃደኝነት የሚ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture