Translateበመንግስት ተወርሰው ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተሰጡት 43 ተሽከርካሪዎች እንዲመለሱላቸው እየጠየቁ ያሉት ዜጎች Meseret MediaOct 16, 2026∙ PaidShare(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ ባንኮች ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ የአገሪቱን የቱሪዝም ዘርፍ ለማጠናከር እና አቅማቸውን ለማሳደግ ለአስጎብኚ ድርጅቶች የካፒታል እቃዎች አቅርቦት እና የኪራይ ስምምነት አሰራርን በልዩ ሁኔታ ሲተገብሩ ቆይቷል። በዚህ መርሃ-ግብር መሰረት አስጎብኚ ድርጅቶች ለስራቸው አስፈላጊ የሆኑ እንደ ስቴ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous