በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጀኔራል ታሰሩ
(መሠረት ሚድያ)- ከቅርብ ወራት በፊት በቱርክ አሸማጋይነት የሰከነው የኢትዮጵያ እና የሶማልያ ግንኙነት አሁን ላይ የተስተካከለ ቢመስልም ይዞት የመጣው ጣጣ ግን አሁን ድረስ እንደቀጠለ መረጃዎች ያሳያሉ።
አሁን ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጀኔራል የሆኑት እና በሶማልያ የቀድሞ የኢትዮጵያ …