በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ውስጥ የሚሰሩ ከ40 በላይ ሰራተኞች ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ይዘው ተገኙ Meseret MediaJul 15, 2025∙ Paid6Share(መሠረት ሚድያ)- የሀገሪቱ ዋና የህግ አውጪ አካል በሆነው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ፅህፈት ቤት ውስጥ ከሚሰሩ ሰራተኞች ውስጥ በርካቶቹ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ እንዳላቸው በቅርቡ መጋለጡን ሚድያችን የደረሰው መረጃ ያሳያል። ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ ፅህፈት ቤቱ የሰራተኞቹን የትምህርት ማስረጃ ሲ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous