My latest blog post tackles the growing crisis in Ethiopia's private banking sector. Employees are facing immense pressure and unrealistic deposit targets amidst challenging economic conditions.
The current approach is unsustainable. It's time for a digital-first strategy to drive inclusive growth, as demonstrated by platforms like Telebirr and Kenya's banking sector.
አረ ስቃይ ነው ወንድሜ እኔ ዳሽን ባንክ ውስጥ ነው የምሰራው ፡ይኸው 2 ዓመት ሞላኝ አዲስ ደንበኛ ማምጣት (Account Opening ) የግድ በሳምንት ውስጥ የሚሰጥህ ቁጥር አለ እሱን መሙላት አለበት አለበለዚያ ከደሞዝ ቅጣት ጀምሮ በፐርሰንት እስከ የመጨረሻ የፅሁፍ ማስጠንቀያ ድረስ በዚህ ጉዳይ ብቻ ይደርስሀል ፡ ከዛ እንደምንም እሱን ተወጣው ስትል ደሞ ያስከፈትካቸው አካውንቶች ዲፕዚት በኳርተር ተብለህ ይሄን ያህል ሚሊዮን ብር ማምጣት አለብህ ፡ አለበለዚያ ያው ከዲስትሪክት ጀምሮ የብራንቹ ማናጀር ድረስ አንተ ላይ ነው ዱላው ፡ በዚህ አጋጣሚ አይነ ውሀህ ካልተመቸው ብራንች ማናጀሩ አዲስ ደንበኛ ስላላመጣህ በበቂ ሁኔታ እና Deposit በቂ ስላላመጣህ ተብዬ ደብዳቤ ተፅፎብኝ እኔው እራሴ ከ 5ወር በፊት ይኸው አሁን ባየው ባየው የሚዘለቅ አለመሆኑ ሲገባኝ መልቀቂያ አስገብቻለሁ ፡ በፈቃዴ ስራውን ልለቅ በዚህ ምክንያት፡፡ ቀጣይ ምን እንደምሰራ እራሱ ግራ ግብት ብሎኛል ፡ በቤት ኪራይ ነው የምኖረው፡ ዕድሜዬ 29 ነው ፡ በቢዝነስ ማኔጅመንት ዲግሪ አለኝ ፡ እንዲሁም Master Of Business Adminstration (MBA) ማስተርስ አለኝ ፡ ከንቱ ልፍት ሆነብኝ ይኼ ሁሉ ዓመት አፈር ድሜ በልቼ ፡ ስራ እየሰራው እራሴን አስተምሬ ፡ ይኸው ሆነ የድካሜ ፡ ውጤት ፡ በጣም ያሳዝናል ። እረጅም ጊዜ ሌሊት ሁሉ ጭምር አሁን ከየት ነው አዲስ ደንበኛ የማገኘው፡ዲፖሲትስ ማን ይኼን ሁሉ ሚሊዮን ብር አለኝ ብሎ ባንኩ ላዮ Deposit የሚያደርገው እያልኩ ከልክ በላይ በመጨነቄ የተነሳ Mental Stress ታምሜ ህክምና እየተከታተልኩ ነው ፡የመንግስት ሆስፒታል፡ ፈጣሪ በሚያውቀው፡ በዚህ ደረጃ ነው ችግሩ ያለው ለማለት ነው፡መሰረት ከልብ እናመሰግናለን የልባችንን፡ሰው እንዲያውቅልን ስላደረስክልንThank You So Much ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!!
መሠረት ከልብ እናመሠግናለን እኔ የአዋሽ ባንክ ሠራተኛ ነኝ በግል በገኝህና የሠራተኝነት መረጃዎቼን አሣይቼህ ቃሌን በ audio ጭምር ብሠጥ ደስ ይለኛል ። እዚ ቤተሠብ ያለን ሠዎች ተምረን የልመና ስራ ከምንሠራ ብለን እየለቀቅን ነው አዋሽ ባንክ ሠራተኞቹን ልመና መሣራት ጀምሮዋል። ጥያቄ ስንጠይቅ ስራ አጥ ሞልቶዋል ካልፈለጋቹ ልቀቁ ነው ሚሉን ከባለ ሞያነት ወደ ባርያነት ቀይረውናል።
At this point, a goat with a calculator might offer better banking services.
ከሁም የባሰው ቆሸሸ ባንክ ነዉ ።
አረ ስቃይ ነው ወንድሜ እኔ ዳሽን ባንክ ውስጥ ነው የምሰራው ፡ይኸው 2 ዓመት ሞላኝ አዲስ ደንበኛ ማምጣት (Account Opening ) የግድ በሳምንት ውስጥ የሚሰጥህ ቁጥር አለ እሱን መሙላት አለበት አለበለዚያ ከደሞዝ ቅጣት ጀምሮ በፐርሰንት እስከ የመጨረሻ የፅሁፍ ማስጠንቀያ ድረስ በዚህ ጉዳይ ብቻ ይደርስሀል ፡ ከዛ እንደምንም እሱን ተወጣው ስትል ደሞ ያስከፈትካቸው አካውንቶች ዲፕዚት በኳርተር ተብለህ ይሄን ያህል ሚሊዮን ብር ማምጣት አለብህ ፡ አለበለዚያ ያው ከዲስትሪክት ጀምሮ የብራንቹ ማናጀር ድረስ አንተ ላይ ነው ዱላው ፡ በዚህ አጋጣሚ አይነ ውሀህ ካልተመቸው ብራንች ማናጀሩ አዲስ ደንበኛ ስላላመጣህ በበቂ ሁኔታ እና Deposit በቂ ስላላመጣህ ተብዬ ደብዳቤ ተፅፎብኝ እኔው እራሴ ከ 5ወር በፊት ይኸው አሁን ባየው ባየው የሚዘለቅ አለመሆኑ ሲገባኝ መልቀቂያ አስገብቻለሁ ፡ በፈቃዴ ስራውን ልለቅ በዚህ ምክንያት፡፡ ቀጣይ ምን እንደምሰራ እራሱ ግራ ግብት ብሎኛል ፡ በቤት ኪራይ ነው የምኖረው፡ ዕድሜዬ 29 ነው ፡ በቢዝነስ ማኔጅመንት ዲግሪ አለኝ ፡ እንዲሁም Master Of Business Adminstration (MBA) ማስተርስ አለኝ ፡ ከንቱ ልፍት ሆነብኝ ይኼ ሁሉ ዓመት አፈር ድሜ በልቼ ፡ ስራ እየሰራው እራሴን አስተምሬ ፡ ይኸው ሆነ የድካሜ ፡ ውጤት ፡ በጣም ያሳዝናል ። እረጅም ጊዜ ሌሊት ሁሉ ጭምር አሁን ከየት ነው አዲስ ደንበኛ የማገኘው፡ዲፖሲትስ ማን ይኼን ሁሉ ሚሊዮን ብር አለኝ ብሎ ባንኩ ላዮ Deposit የሚያደርገው እያልኩ ከልክ በላይ በመጨነቄ የተነሳ Mental Stress ታምሜ ህክምና እየተከታተልኩ ነው ፡የመንግስት ሆስፒታል፡ ፈጣሪ በሚያውቀው፡ በዚህ ደረጃ ነው ችግሩ ያለው ለማለት ነው፡መሰረት ከልብ እናመሰግናለን የልባችንን፡ሰው እንዲያውቅልን ስላደረስክልንThank You So Much ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!!
My latest blog post tackles the growing crisis in Ethiopia's private banking sector. Employees are facing immense pressure and unrealistic deposit targets amidst challenging economic conditions.
The current approach is unsustainable. It's time for a digital-first strategy to drive inclusive growth, as demonstrated by platforms like Telebirr and Kenya's banking sector.
Read why this shift is crucial: https://poweredupyonasnegusie.substack.com/p/can-you-squeeze-water-from-a-stone
አንዳድ ዘገባዎችን ለህዝ ከማውጣታችሁ በላ ሰለ ዜና ስለ ስራው መርጃ ያልው ሰው ብታማክሩ ጥሩ ነው። ይህ እንደኒ አስተያየት አንድ ሰራተኛ ሲቀጠር የሚሰጠው የስራ ዘርፍ (JD) ላይ የተቀመጠ ከሆን ውይም ድርጅቱን እቀድንለማሳካት በተለያየ ግዜ ከሚይዛቸው ተለዋዋጭ እቅዶች አንዱ ከሆነ እናሰራተኛውን ላይ ጉዳት የማያደራ ከሆነ ችግር የለውም። ድግሞ አንድ ሰው መኪና እየነዳ እንኩዋን ሂሳብ ማስከፈት ይቅርና ስንት ያስብ የል እንዲ።ስንቱ ሹፌር ነው በድርጅት መኪና የግል ጥቅሙን ለማግኘት ስንት ስራ ሲሰራ በአደባባይ የሚታየው(ሁሉንም ሹፌር አያካትትም)።