(መሠረት ሚድያ)- በርካታ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በቅርብ ወራት መተግበር የጀመሩትን 'ሪፎርም' ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞቻቸውን ሊቀንሱ እንደሆነና የተወሰኑትም እንደቀነሱ ሚድያችን መረጃ ሲያቀርብ ቆይቷል።
ሲቪል ሰርቪሱ ሀገሪቷ ከምትሸከመውና አገልግሎቱ ከሚፈልገው በላይ የበዛ መሆኑን የመንግስት ሀላፊዎች …