(መሠረት ሚድያ)- ባሳለፍነው ሳምንት መገባደጃ ላይ ለህዝብ ጆሮ የደረሰው የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አዲስ የሙዚቃ ስራ አሁንም አነጋጋሪ ሆኖ ቀጥሏል።
ሚድያችን ከአልበሙ መለቀቅ ወዲህ 'ሙዚቃውን አዳመጣችሁ' በሚል ከመቶ በላይ ወጣቶች አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ብቻ መታሰራቸውን መዘገቡ የሚታወስ ሲሆ…