ዛሬ ማምሻውን ጠ/ሚር አብይ አህመድ እና ልኡካቸው ቬኒስ፣ ጣልያን ገቡ Meseret MediaMay 24, 2025∙ Paid3Share(መሠረት ሚድያ)- በአውሮፓ ጉብኝት እያረጉ የሚገኙት ጠ/ሚር አብይ አህመድ የፈረንሳይ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ዛሬ ምሽት ቬኒስ፣ ጣልያን መግባታቸው ታውቋል። የመሠረት ሚድያ ምንጮች እንደጠቆሙት ጠ/ሚሩ ከቱሪስት ከተማዋ ቬኒስ በተጨማሪ ወደ ሮም ተጉዘው የጣልያን ባለስልጣናትን ሊያገኙ እንደሚችሉ ጠቁመዋል። የጣልያን …Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext