በመሠረት ሚዲያ የተጋለጠውን የሙስና ሰንሰለት ተከትሎ የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ከሀላፊነታቸው ተነሱ
(መሠረት ሚድያ)- ከአንድ ወር በፊት መሠረት ሚዲያ ባወጣው የምርመራ ዘገባ አንዳንድ የከነማ መድሀኒት ቤት አመራሮች የተቋሙን ህጋዊ አሰራር እና የግዢ መመሪያ በመጣስ ከአራት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የህገወጥ መድኃኒት ግዢ መፈጸማቸውን በማስረጃ ማጋለጡ ይታወሳል።
ይህን ተከትሎ የከነማ ፋርማሲዎች…


