የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ ጋር ተያይዞ የመጣው አዲስ የውጭ ምንዛሬ ተመን የ36.9 ቢልዮን ብር ኪሳራ እንዳስከተለበት ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ መንግሥት የአገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ተመን በገበያ ሥርዓት እንዲመራ መወሰኑን ተከትሎ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ከሐምሌ 22/2016 ዓ.ም. ጀምሮ መቀየሩ ወይም በመንግስት አገላለፅ 'ማሻሻያ' መደረጉ ይታወሳል።
ይህን ለውጥ ተከትሎ 58 ብር ገደማ የነበረው የአንድ ዶላር የ…



