ፍልስጤማውያንን ከጋዛ አንስቶ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሶስት ሀገራት ለማስፈር እስራኤል ንግግር መጀመሯ ተሰማ Meseret MediaJul 18, 2025∙ Paid51Share(መሠረት ሚድያ)- ካለፈው ሁለት አመት ወዲህ ጦርነት ባልራቀው የጋዛ ሰርጥ ውስጥ ነዋሪ የሆኑ ፍልስጤማውያንን በኢትዮጵያ፣ ኢንዶኔዥያ እና ሊቢያ ውስጥ ለማስፈር እስራኤል ከሶስቱ መንግስታት ጋር ንግግር ማድረግ መጀመሯ ታውቋል። 'አክሲዮስ' የተባለው ሚድያ ማምሻውን እንደዘገበው በዚህ ሳምንት መጀመርያ ላይ ዋሽንግተ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext