Discussion about this post

User's avatar
Misgun Tefera's avatar

ፅሁፉን አንብቤዋለሁ ሆኖም መረጃ የሌላቸው በምናብ ላይ የተመሰረተ ይመስላል።

(1)_ በክልሉ ያለው አስተዳደር በሙስና ተጨማልቋል

(2)_ አስተዳደሩ ለራሱ ጎሳ ያደላል

(3)- ወጣቶቹ የታሰሩበት ምክንያት ከ1 በኩል ብቻ የታየ እይታ መሆኑ

(4)_ ከላይ በተዘረዘሩት ምክንያት ህብረተሰቡ እርስ በርስ እንዲጠራጠርና ለመሰረተ ልማት እንቅፋት ይሆናልና ወዘተ

በአጠቃላይ የፀሀፊው ሲቪ እይታ ማስፈራራት ወይስ ጥቆማ ከሆነስ በዚህ መልክ መሆኑ ተገቢ ነውን ?ከዚህ በፊት ለፌደራሉም ሆነ ለክልሉ መንግስ ለሚመለከታቸው ሀላፊዎች አሳውቀው ያገኙት በመረጃና ማስረጃ የታገዘ ምላሽ ቢኖረው

ፀሀፊው የአር በቀልም ሆነ የውጭ ድርጅት ወደክልላቸው ለወገኖቻቸው ያደረጉት የእርዳታ ተሞክሮ በመረጃ የታገዘ አብሮ ቢገለፅ መልካም ነበር

ግን ሀሳቡ ትክክለኛ ከሆነ የፌዴራሉም ሆነ የክልል ባለስልጣናት የጎሪጥ ቢያዩት መልካም ይመስለኛል ፀሀፊውም መረጃ አያይዘው ቢፅፉ ለማለት እወዳለሁ

No posts

Ready for more?