በድሬዳዋ ፖለቲካዊ ምህዳር ከፍተኛ ውዝግብ የፈጠረው የሸረፍ ሆቴል ሚስጥራዊ ስብሰባ
(መሠረት ሚድያ)- በድሬዳዋ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ከጉርጉራ ማህበረሰብ ተወላጆች (ወጣቶች፣ ሴቶች፣ ሽማግሌዎች እና ባለሀብቶች) ጋር በሸረፍ ሆቴል ያደረጉት ዝግና ሚስጥራዊ ውይይት አሁን ላይ የከተማዋ ዋና መነጋገሪያና የውዝግብ ማዕከል ሆኗል።
በስብሰባው ላይ የተደመጡትና የ…


