Discussion about this post

User's avatar
ABA DEFAR's avatar

ይህንን በማንነት ላይ የተፈጸመን ወንጀል በመዘገባችሁ እና በመመዝገባችሁ ልትመሰገኑ ይገባል። በዘገባው ላይ የሚከተለውን ማስተካከል አለባችሁ ብዬ አምናለሁ፤ ምክንያቱም ስህተት ስለሆነ። በአማራነት ማንነታቸው ምክንያት በግፍ የተገደሉትን ወጣቶች "የአማራ ክልል ተወላጆች" ብላችሁ ጠቅሳችሁ ስታበቁ የግፍ ግድያ ከተፈጸመባቸው በኋላ አስከሬናቸው በትውልድ ቀያቸው "ናቻ ቀሊት ቀበሌ" እንዳይነሳ እና እንዳይቀበር መከልከሉን ገልፃችኋል። የትውልድ ቦታቸው ናቻ ቀሊት ቀበሌ የሚገኘው በአበሽጌ ወረዳ፣ ጉራጌ ዞን፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ነው። ስለዚህ ግፍ የተፈጸመባቸው ወጣቶች "የአማራ ክልል ተወላጆች" አይደሉም። ይሄ ስህተት ነው። ወጣቶቹ የተገደሉት በአማራነታቸው ነው። አማራነት እና "የአማራ ክልል ተወላጅነት" አንድ እና ተመሳሳዮ አይደሉም። ቢስተካከል።

Zekiy Abdulkadir's avatar

Haalli Akkasii gaarii miti Haalli ijoolleen irratti mul,atu Akka namummaatti baayyee na gadfisiissera

4 more comments...

No posts

Ready for more?