ኮሚሽነሩ ስራ ገበታ ላይ ባለመገኘት እና ያለ ቅጥር ማስታወቂያ አነጋጋሪ ምደባዎችን በመስጠት ቅሬታ ቀረበባቸው
(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ የዛሬ ሰባት አመት ገደማ የመንግስት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ የተሻለ አወቃቀር በማድረግ ከሚጠቀሱት ተቋማት አንዱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ነበር።
ኮሚሽኑ በአቶ ዳንኤል በቀለ እየተመራ ባለፉት ጥቂት አመታት ከሌሎች መንግስታዊ ተቋማት በአንፃራዊነት በነፃነት ሲንቀሳቀስ እና ነፃ …



