"አብን ሕጋዊነትም ሆነ የሞራል ተቀባይነት የሌለው አሻንጉሊት ድርጅት ሆኗል"- መቀመጫቸውን በውጭ ያደረጉ 34 ድርጅቶች
(መሠረት ሚድያ)- የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲ ከመንግስት ጎን ተሰልፏል ብለው የከሰሱ መቀመጫቸውን ከሀገር ውጭ ያደረጉ 34 ድርጅቶች አመራሮቹን አውግዘው በዛሬው እለት መግለጫ አውጥተዋል።
ለመሠረት ሚድያ የደረሰው መግለጫው እነዚህ የአብን አመራሮች በቅርቡ ያደረጉት ንግግር እና የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን…



