(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የሪፖርተር ጋዜጣን የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከትናንት ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማገዱን ይፋ ማድረጉ የብዙዎች መነጋገርያ ጉዳይ ሆኗል።
ባለሥልጣኑ እርምጃውን የወሰደው ባለፈው አንድ ዓመት በተደረገ የይዘት ክትትል ተደጋጋሚ የሕግና…