Meseret Media

Meseret Media

በባህር ዳር ለመኖሪያ ቤት በማህበር የሚደራጁ ነዋሪዎች ለኮሪደር ልማት ገንዘብ ማዋጣት ግዴታ ተደረገባቸው

Meseret Media's avatar
Meseret Media
May 19, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- የኮሪደር ልማት ከአዲስ አበባ ጀምሮ አሁን ላይ የክልል ከተሞችን እና መንደሮችን ጭምር እያዳረሰ ይገኛል።

ፕሮጀክቱ የሺዎችን ዜጎች መፈናቀል እና መሰደድ እንዳስከተለ ከሀገር ውስጥ ዘገባዎች እስከ እንደ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያሉ ተቋማት ቢያስታውቁም መንግስት ግን ገፍቶበታል።

ከሰሞኑ ከባህር ዳ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture