(መሠረት ሚድያ)- በአውሮፓ ጉብኝት እያረጉ የሚገኙት ጠ/ሚር አብይ አህመድ በመጀመርያ የፈረንሳይ፣ ከዛም የጣልያን ጉብኝታቸውን አጠናቀው ዛሬ ከሰአት የጀርመን መዲና በሆነችው በርሊን ከተማ መግባታቸውን የመሠረት ሚድያ ምንጮች ጠቁመዋል።
የጀርመን ጉብኝታቸው እንዳለቀ ወደ እንግሊዝ፣ ፊንላንድ፣ ስዊድን እና ኖርዌይ እ…