5 Comments
User's avatar
Yimer Seid's avatar

ስለ ኢምግሬሽን ነው የፃፍኩት 😭

Abera Dejen's avatar

ለምን ለሜዲካል ተብሎ ደም ቀዲተዉ እና ኤክስሬ አንስተዉ ለሚሰሩት ስራ 9500ብር ለሚያስከፍሎት እንዲሁም በካሽ ብቻ ነዉ የምናስተናግደዉ በማለት በጃቸዉ ብር አዉተዉ ሲሄዱ በር አካባቢ በሚኖሩ ሌቦች የተሰረቁትን ማን ይቁጠረዉ እንዲሁም በተለይ በሲስተም ከመላኩ በተጨማሪ በራሳቸዉ ጥፋት ሳይለኩት ይቀርና አልተላከም ተብለዉ ሲጠየቁ ተቃጥሏል እንደገና ትመርመር

Du du's avatar

አንድ በቅርበት የማቃት ልጅ ብዙ ወረፋ ስላለ ቅድሚያ እንዲሰጥሽ 50 ሺ ከፈይ ያላት የኤጀንሲው ሰራተኛ እንዳለ ነግራኝ ነበር። የተባለውን ብር ከፍላ ሄዳለች።ግፋቸው ግን ይህ ነው የሚባል አይደለም ከኮፒ ቤት ጀምሮ ሁሉም አሰፍስፎ ነው የሚጠብቃቸው። ሌላው ቀርቶ ከ3000 ሺ ብር በላይ ለማያወጣ የህክምና ለምርመራ 9500 ብር በላይ ይከፈላል ህዝቡ በጣም ያሳዝናል ሁሉም ባለው ስልጣን ደሃን ማጅራት መምታት ነው የተያዝው።

zeamanual gashaw's avatar

እንደት በመንግስት እንደምሔድ እና ወጭው ስንት እንደሆነ አብራራልኝ ወንድምነት ።🙏🙏

Yimer Seid's avatar

ኧረ መሰረት ሚድያ በድጋሜ የምርመራ ዘገባ ስራልን እናንተ ስታጋልጧቸው ለ2 ሳምንት አርብ ሲስተሙ ለተወሰነ ደቂቃ እንድሰራ እና ቅዳሜ አሻራ እንድሰጥ አድርገው ነበር ነገር ግን በድጋሜ ዘግተውታል በውስጥ ዝርፊያ በዝቷል ብሶባቸዋል ስንቱን ልፃፍልህ😭😭 የህዝብ ድምፅ መሆንህን ቀጥል በድጋሜ ተከታትለህ አጋልጣቸው 🙏05/10/2017