ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ለውጭ ጉዞ ከባንክ ያገኙትን 3 ሺህ ዶላር በጥቁር ገበያ ወደ ብር ለመዘርዘር ሲሞክሩ መዘረፋቸው ታወቀ Meseret MediaFeb 06, 2026∙ Paid31Share(መሠረት ሚድያ)- መንግስት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ብሎ ይፋ ያደረገው ለውጥ ከመጣ ወዲህ የብር እና የዶላር ኦፊሴላዊ እና የጥቁር ገበያ ምንዛሬ የተቀራረበ መስሎ የነበረ ቢሆንም በቅርብ ወራት እና ሳምንታት በድጋሜ ማሻቀብ ጀምሯል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት አሁን ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext