ከሚድያ የራቀው ፍዳ! ከግንቦት 3 ጀምሮ የዜይሴ ብሄረሰብ ላይ በተደጋጋሚ እየተፈፀመ ያለው ጥቃት
(መሠረት ሚድያ)- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኘው የዜይሴ ብሄረሰብ ላይ በተፈፀሙ ጥቃቶች ባለፉት ጥቂት ቀናት ብቻ 12 ሰዎች ተገድለው በርካታ አብያተ ክርስቲያናት እና መኖርያ ቤቶች መቃጠላቸው ታውቋል።
የጋሞ ዞን መዋቅር አመራሮች ከግንቦት 3/2017 ዓ/ም ጀምሮ አስተባብረውታል በተባለው በዚህ ጥቃት 98 ቤቶ…



