ፊንቴክ የተባለው ድርጅት የቀድሞ ዋና ስራ አስኪያጅ እና አማካሪያቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- ፊንቴክ ኢንቨስትመንት የተባለው የመኪና አስመጪ ድርጅት ከሰሞኑ ከደንበኞቹ ቅሬታ እየቀረበበት እንደሆነ መስከረም 3/2018 ዓ.ም ባወጣነው ዘገባችን መዳሰሳችን ይታወሳል።
በሀገራችን ከፍተኛ የሚድያ ሽፋን ያገኘው እና በርካታ ታዋቂ አርቲስቶች እና ግለሰቦች የተሳተፉበት የፊንቴክ የመኪና ሽያጭ ሂደ…



