(መሠረት ሚድያ)- የሀላፊነት ቦታ ላይ የተቀመጡ ሰዎች የሙስና ወንጀሎች ውስጥ ሲዘፈቁ፣ የቤተሰብ ቅጥር ሲፈፅሙ ወይም ስልጣናቸውን ለሌሎች አግባብ ላልሆኑ ጉዳዮች ሲጠቀሙ መስማት የተለመደ ሆኗል።
አገልግሎት ለማግኘት ቢሯቸው የሚመጡ ተስተናጋጆችን ግን በር ቆልፈው ማስፈራራት እና መደብደብ ብዙም የተለመደ አይደለም። …