(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ባሉ ግጭቶችና የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሕፃናት እና ወጣቶች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ከሳምንታት በፊት ማስታወቁ ይታወሳል።
በዚህ ዓመት ብቻ ከ7.8 ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን ሚኒስቴር…