ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ (ሜቴክ) ውስጥ ለሽያጭ ከተዘጋጁ ትራክተሮች ላይ ከ20 ሚልዮን ብር በላይ የሚያወጣ ጎማ ተፈትቶ መሰረቁ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ፣ በቀድሞ አጠራሩ ሜቴክ የቴክኖሎጂ ሽግግርን በማፋጠን የውጭ ምንዛሪ ወጪን ለመቀነስ ታስቦ የተቋቋመ ግዙፍ መንግስታዊ ድርጅት ነው።
የድርጅቱ ሀላፊዎች ድርጅቱ የተለያዩ ትራክተሮችን፣ የማሽንና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የግንባታ ማሽነሪዎችን፣ ትራንስፎርመር ወዘተ በጥራት…



