Meseret Media

Meseret Media

ቦሌ የሚገኘው 'ኬና ሆቴል' ባለቤት በቁጥጥር ስር ውለው ሰፊ ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ታወቀ፣ ዝርዝሩን ይዘናል

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Dec 06, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- ግንቦት 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ከቦሌ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ወደ ብራስ በሚወስደው መንገድ ላይ አንድ ትልቅ እና ዘመናዊ ሆቴል ለየት እና ደመቅ ባለ መልኩ ተመርቆ ነበር።

የምርቃቱ እለት ከሆቴሉ ፊት የሚገኘው መንገድ ሙሉ ለሙሉ ተዘግቶ የነበረ ሲሆን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት አቶ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture