መላ መርካቶን ባሳዘነው በትናንቱ ክስተት ከ150 በላይ ነጋዴዎች ሱቃቸው እየፈረሰ ቦታው ለአንድ ባለሀብት መሰጠቱ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ በሰራው አንድ ዘገባው መርካቶ አረጋ ሆቴል አካባቢ በተለምዶ 'ወርቅ ተራ' በሚባለው ሰፈር ያሉ ነጋዴዎች ህዳር 30/2018 ዓ.ም ከወረዳው መሬት አስተዳደር አስቸኳይ የስብሰባ ደብዳቤ ተበትኖላቸው እንደነበር ጠቅሰን ነበር።
በዚህ 2,500 ካሬ ስፋት ባለው ቦታ…



