Meseret Media

Meseret Media

#ዜናፕሪሚየም በቅርቡ ወደ ቢሾፍቱ እየተደረጉ ያሉት ለየት ያሉ የጭነት አውሮፕላን በረራዎች ምንድን ናቸው?

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Jul 09, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በርከት ያሉ ግዙፍ የጭነት አውሮፕላኖች ቢሾፍቱ ወደሚገኘው 'ሀረር ሜዳ' የአየር ሀይል ግቢ በረራ ሲያደርጉ ነበር።

የመሠረት ሚድያ የአቪዬሽን ምንጮች የበረራ ሪከርዶችን በማየት በሰጡት መረጃ አውሮፕላኖቹ የበረራ ሲያደርጉ የነበሩት ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) በመነሳት ሲሆን በቀጥ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture