በአራት መንግስታዊ ተቋማት ውስጥ የ13.1 ቢልዮን ብር የጥሬ ገንዘብ ጉድለት መገኘቱን የገንዘብ ሚኒስቴር ለጠ/ሚሩ ሪፖርት አደረገ Meseret MediaFeb 09, 2026∙ PaidShare(መሠረት ሚድያ)- ለገንዘብ ሚኒስቴር በህግ ከተሰጠው ስልጣን እና ሀላፊነት መካከል የውስጥ ኦዲት ሪፖርትን አፈፃፀም መከታተል፣ መምራት እና አመታዊ የኦዲት ግኝቶችን የሚያሳይ ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ማቅረብ ይገኝበታል። መንግስታዊ ተቋማት በኦዲት ግኝቶች ላይ ማስተካከያ በመውሰድ ግብረ-መልስ ማቅረብ የሚጠበቅባቸ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext